ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ረጅም ዕድሜ ይኖራቸዋል ብለህ አትጠብቅ፤ በቁጥራቸውም ብዛት እምነት አይኑርህ፤ ከሺህ አንድ የተሻለ ይመረጣል፤ ክፉዎች ከመውለድ ያለ ዘር ማለፍ ይቀላል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በሕይወታቸውም አትተማመንባቸው፥ ብዛታቸውም ደስ አያሰኝህ። ከሺህ አንድ ደግ ይሻላል፥ ክፉን ከመውለድም ሳይወልዱ መሞት ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከት |