ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ሥራዎቹን ለሁልጊዜ፥ ከመነሻ እስከ መጨረሻ ሐረጋቸው ድረስ ወስኗል፤ ረኃብና ድካም አያውቁም፤ ተግባራቸውንም አይዘነጉም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ዓለም ለዘለዓለም ጸንቶ ይኖር ዘንድ ሥራውን ሁሉ አዘጋጀ፥ ሠራዊታቸውንም በየወገናቸው አዘጋጀ፥ አይሠሩም፥ አይጠሙም፥ አይራቡምም፥ ሥራቸውም አይቋረጥም፤ ምዕራፉን ተመልከት |