ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ደካማ አስተሳሰቦች ያለው ሰው፥ የማይረባ፥ ከትክክለኛው መንገድ የወጣ፥ በመሳሳቱ የማይቆጭ ሰው አመለካከት ይህን ይመስላል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አእምሮ የሌለው ሰው እንዲህ ያስባል፤ ሰነፍና በደለኛ ሰውም ስንፍናን ያስባል። ምዕራፉን ተመልከት |