ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ምንም ያህል ቢበዙ ፈሪሃ እግዚአብሔር ካላደረባቸው ያብራክህ ክፋዮች በመሆናቸው ብቻ አትደሰት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በእነርሱ እግዚአብሔርን መፍራት ከሌለባቸው፥ ቢበዙም በእነርሱ ደስ አይበልህ። ምዕራፉን ተመልከት |