ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ተራሮችና የምድር መሠረቶች እሱ ሲመለከታቸው በፍርሃት ይርዳሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ተራሮችም፥ የምድርም መሠረቶች፥ በመዓት ባያቸው ጊዜ ይንቀጠቀጣሉ ይነዋወጣሉም። ምዕራፉን ተመልከት |