ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሰማይ፥ ከሰማይም በላይ ያሉ ሰማያት፥ መሬትና እልም ያለ ጥልቀትም እርሱ በመጣ ጊዜ እንደሚንቀጠቀጡ ተመልከት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እነሆ፥ ሰማይ፥ ከሰማያትም በላይ ያለ ሰማይ፥ ከሰማይም በታች ያለ ውቅያኖስ፥ ምድርም፥ በመዓት በጐበኛቸው ጊዜ ይህ ሁሉ ይነዋወጣል። ምዕራፉን ተመልከት |