ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የቀረው ግትር ሰው አንድ ሆኖ፥ እርሱም ሳይቀር አምልጦ ቢሆን ኖሮ፥ የሚያስደንቅ ይሆን ነበር። ምሕረትና ቁጣ የእግዚአብሔር ናቸው፤ ይቅርታ ሊያደርግ ወይም ሊጠፋ ሥልጣን ያለው እርሱ ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ክሣደ ልቡናውን ያጸና አንድ ሰው ቢኖር እርሱ ቢድን ድንቅ ነው፥ ይቅርታም መቅሠፍትም ከእርሱ ዘንድ ነውና ይቅር ማለት ይችላል፤ መቅሠፍትንም ማምጣት ይችላል። ምዕራፉን ተመልከት |