ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 15:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ከባልንጀሮቹ በላይ ከፍ ታደርገዋለች፥ በስብሰባ መካከል እንዲናገር አፉን ትከፍትለታለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከባልንጀራው ይልቅ ከፍ ከፍ ታደርገዋለች፥ በብዙ ሰዎች መካከልም አፉን ገልጦ ይናገራል። ምዕራፉን ተመልከት |