ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 15:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጥበብ እንደ እናት ሆና ልታገኘው ትመጣለች፤ እንደ ድንግል ሙሽራ ሆና ትቀበለዋለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እንደ እናቱ ትንከባከበዋለች፤ እንደ ቆንጆ ሴትም ትቀበለዋለች። ምዕራፉን ተመልከት |