ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 15:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ዐይኖቹም የሚመለከቱት ወደሚፈሩት ሰዎች ነው፤ እሱ የሰዎችን ሥራ ሁሉ ያውቃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዐይኖቹም የሚፈሩትን ሰዎች ይመለከታሉ፤ እርሱም የሰውን ሥራ ሁሉ ያውቃል። ምዕራፉን ተመልከት |