ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 15:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የጌታ ጥበብ ሰፊ ነውና፥ እርሱ ኃያልና ሁሉን የሚያይ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የእግዚአብሔር ጥበቡ ታላቅ ነውና፥ ኀይሉም የጸና ነውና ሁሉን ያውቃል፥ ሁሉንም ያያል። ምዕራፉን ተመልከት |