ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 15:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከፈለግህ ትእዛዛቱን ታከብራለህ፤ ለእርሱም ፈቃድ ትታመናለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ትእዛዙን ትጠብቅ ዘንድ፥ ሃይማኖቱንም ታጸና ዘንድ ብትወድ ግን ፈቃዱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |