ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ቀናተኛ ዐይን ያለው ሰው መጥፎ ነው፤ ስለሌሎች ሕይወት አይጨነቅም፤ ፊቱንም ይመልስባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የንፉግ ሰው ዐይኑ ክፉ ነው፥ ከድሃ ፊቱን የሚመልስ ሰውነቱን ቸል ይላል። ምዕራፉን ተመልከት |