ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለገዛ ራሱ ክፉ የሆነ ማንን ይጠቅማል? የራሱ የሆነውን እንኳ አይደሰትበትም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሰውነቱን የሚነፍግ በገንዘቡም ደስ የማይለው ሰው፥ ለማን ይለግስ ዘንድ አለው? ምዕራፉን ተመልከት |