ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ለንፉግ ሃብት አይገባውም፤ ለቀናተኛስ ንብረት ምን ያደርግለታል? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ነገርን ለማያውቅ ሰው ብልጽግና አይገባውም፤ ለንፉግም ሰው ገንዘብ አይገባውም። ምዕራፉን ተመልከት |