ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ልጆቹን በእርሷ ጥላ ሥር ያስቀምጣል፤ ከቅርንጫፎቿም በታች ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ልጆቹንም በጥላዎችዋ የሚያስቀምጥ፥ በቅርንጫፎችዋም በታች የሚያድር፥ ምዕራፉን ተመልከት |