ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንደ ልብስ ሁሉ ሥጋም ያረጃል፤ ቋሚው ሕግ “ሁሉም ይሞታል” የሚለው ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሰው ሁሉ እንደ ልብስ ያረጃል፥ ሞትን ትሞት ዘንድ የሕግ ትእዛዝ ተሠርትዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |