ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ስጥ፥ ተቀበልም፥ ራስህን አስደስት፤ በሲኦል የሚገኙ ደስታዎች የሉምና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ገንዘብህን አንሥተህ ስጥ፥ ሰውነትህንም ደስ አሰኛት፥ በመቃብር የምታገኘው ደስታ የለምና። ምዕራፉን ተመልከት |