ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የደከምህበትን ፍሬ ለሌላ ትተወው የለምን? የድካምህን ፍሬ ዕጣ እንዲጣጣሉበት ታደርግ የለምን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ገንዘብህን ለባዕድ የምትተው አይደለምን? ወራሾችህስ ገንዘብህን ሁሉ የሚካፈሉ አይደለምን? ምዕራፉን ተመልከት |