ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከመሞትህ በፊት ለወዳጅህ ደግ ነገር አድርግለት፤ እንደተቻለህ በደግነት አስተናግደው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሳትሞት ለባልንጀራህ በጎ አድርግ፤ እጅህንም ዘርግተህ የተቻለህን ያህል ስጥ። ምዕራፉን ተመልከት |