ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሹም ሲጋብዝህ ቸልተኛ ምሰል፤ እርሱም ግብዣውን ደጋግሞ ያቀርብለሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ባለጸጋ ያዘዘህን ለጊዜው እሽ በለው፥ ቢጠራህም እንቢ አትበለው፤ ፈጽሞም ይወድሃል። ምዕራፉን ተመልከት |