ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እንዳትታለል ተጠንቀቅ፤ በሞኝነትህ እንዳትዋረድ እራስህን ጠብቅ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንዳያስትህና እንዳያታልልህ ከእንዲህ ያለ ሰው ተጠበቅ፥ በደስታህም መካከል ኀዘን አታግባ። ምዕራፉን ተመልከት |