ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በራት ግብዣው ላይ ያዋርድሃል፥ ሁለቱ ወይም ሦስቱ ያለህን ካሟጠጠ በኋላ ይስቅብሃል፤ ከዚህ በኋላ ባየህ ቍጥር ፊቱን ይመልስብሃል፥ ራሱን ይነቀንቅብሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በመብሉም ይሸነግልሃል፤ አንድ ጊዜ፥ ሁለት ጊዜ፥ ሦስት ጊዜም ያስትሃል፤ ከዚህም በኋላ እንደማይሰማህ ወደ ኋላ ይመለሳል፤ ቢያይህም ይሥቅብሃል፤ ራሱንም ይነቀንቅብሃል። ምዕራፉን ተመልከት |