ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ታስፈልገዋለህ? ከሆነ ያታልልሃል፥ ይስቅልሃል፥ ተስፋም ይሰጥሃል፥ በትሕትና ያናግርሃል፥ ምን ላድርግልህ? ብሎ ይጠይቅሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አንተን የሚፈልግበት ግዳጅ ቢኖረው ያባብልሃል፤ ብዙ ተስፋም ይሰጥሃል፤ ይሥቅልሃል፤ በጎ ነገርም ይናገርሃል፤ ምን ትፈልጋለህም ይልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |