ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ገንዘብ አለህን? ካለህ ከአንተ ጋር ይኖራል፤ ያለምንም አስተያየት ባዶ ያስቀርሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ገንዘብ ቢኖርህ ከአንተ ጋራ አንድ ይሆናል፥ ያንተንም ይጨርስልሃል፤ ዳግመኛም አያመሰግንህም። ምዕራፉን ተመልከት |