ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በደግም ሆነ በክፉ የሰውን ገጽታ የሚቀይረው ልቦናው ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ደስ ያለው ልቡና ምልክቱ ብሩህ ገጽ ነው፥ ደክመህ የጥበብን ምክር ታገኛለህ። ምዕራፉን ተመልከት |