ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሀብታም ሲወድቅ ወዳጆቹ ይደግፉታል፤ ድኃ ሲወድቅ ወዳጆቹ ይገፉታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ባለጸጋ ቢያድጠው ብዙ ሰዎች ያነሡታል፥ ክፉ ቢናገርም ነገሩን ያቀኑለታል፤ ድሃ ግን ቢስት ይረግሙታል፤ በጎ ነገርም ቢናገር አያደምጡትም። ምዕራፉን ተመልከት |