ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ትዕቢተኞች ትሕትናን እንደሚጠሉት ሁሉ፥ ሀብታሞችም ድሆችን እንዲሁ ይጠላሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ባለጸጋ ቢፍገመገም ወዳጆቹ ይደግፉታል፤ ድሃ ግን ቢወድቅ ባልንጀሮቹ ይረግጡታል። ምዕራፉን ተመልከት |