Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 13:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ከአቅምህ በላይ የሆነን ሸክም ለማንሳት አትሞክር፤ ከአንተ የበለጠ ኃያልና ሃብታም ከሆነው ጋር አትጎዳኝ፤ ስለምን የሸክላውን ማሰሮ ከብረት ድስት ጎን ታኖራልህ? ሁለቱ ሲጋጩ ይሰበራልና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 የከ​በደ ሸክ​ምን አን​ሥ​ተህ በራ​ስህ አት​ሸ​ከም፥ ገን​ዘ​ብ​ህ​ንም ከሚ​በ​ረ​ታ​ብ​ህና ከባ​ለ​ጸጋ ገን​ዘብ ጋራ አት​ጨ​ምር፥ የሸ​ክላ ድስት ከብ​ረት ድስት ጋር በየት አንድ ይሆ​ናል? እር​ስዋ መትታ እር​ስዋ ትጮ​ኻ​ለ​ችና፥ እር​ስ​ዋም ትሰ​ብ​ራ​ለ​ችና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 13:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች