ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በጅብና በውሻ መሀል ምን ሰላም ይገኛል? በሀብታምና በድኃ መሐልስ እንዲሁ አይደለምን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የሜዳ አህዮች የአንበሶች አደን ናቸው፤ እንደዚሁም ሁሉ ባለጸጋው ድሃውን ይቀማዋል። ምዕራፉን ተመልከት |