ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ተኩላና በግ ምን አንድነት አላቸው? ኃጢአተኛም በጻድቅ ፊት እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ውሾችን ከጅቦች ጋር ማን ያስማማቸዋል? ድሃውንስ ከባለጸጋው ጋራ ማን ወዳጅ ያደርገዋል? ምዕራፉን ተመልከት |