ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሁሉም ፍጡር ከመሰሉ ጋር ይቀላቀላል፤ ሰዎችም ከመሰሎቻቸው ጋር ይቀራረባሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ተኵላ ከበግ ጋር በየት ወዳጅ ይሆናል? ኀጢአተኛ ሰውም ከጻድቅ ሰው ጋራ እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |