ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ቅጥራን የሚነካ ያድፋል፤ ከትዕቢተኛም ጋር የሚውል እርሱን ይመስላል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አደሮ ማር የዳሰሰ ሰው በእርሱ ይያዛል፤ ትዕቢተኛ ሰውንም ወዳጅ ያደረገ እንደ እርሱ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |