ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አንድ ሰው ሲሳካለት ጠላቶቹ ይሆናሉ፤ ሁሉም ነገር ሲበላሽበት ደግሞ ወዳጁ እንኳ ይርቀዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ደስታህ ጠላቶችህን ያሳዝናቸዋል፤ ችግርህም ወዳጆችህን አስወጥቶ ይሰድዳቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |