ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጠላት ንግግሩ ጣፋጭ ሊሆን ይችላል፤ ልቡ ደግሞ አንተን ወደ ጉድጓድ የሚጥልበት ውጥን ይዟል። የአዞ ዕንባ ሊያነባ ይችላል፤ አጋጣሚውን ካገኘ ግን የደም ጥሙ አይረካም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ጠላትህ በከንፈሩ ቃሉን ያጣፍጥልሃል፥ በልቡ ግን በጕድጓድ ውስጥ ይጥልህ ዘንድ ይመክራል። ጠላትህ በዐይኑ ያለቅስልሃል፥ ካሳተህ በኋላ ግን ከደምህ አይጠግብም። ምዕራፉን ተመልከት |