ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ለአጭር ጊዜ ከአንተ ጋር ይቆያል፤ መንገድ ከከፍትክለት ግን ጥቅሙን ያሳድጋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጠላትህ ከአንተ ጋር አንድ ጊዜ ይቆማል፥ ነገር ግን እስክትመለስ ድረስ አታየውም፥ ከአንተም ጋር አይታገሥም። ምዕራፉን ተመልከት |