ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከአጠገብህ አታስቁመው፤ ገፍትሮህ ቦታህን ሊይዝ ይችላልና፤ ወንበርህን እንዳይቀማህ በቀኝህ አታስቀምጠው፤ የንግግሬን ትክክለኛነት በመጨረሻ ትገነዘበዋለህ፤ በመጸጸት ቃሎቼን ታስታውሳቸዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንዳይጎዳህ ባጠገብህ አታቁመው፥ በቦታህም አይቀመጥ፤ ሹመትህንም እንዳይወስድብህ በቀኝህ አታስቀምጠው። በመጨረሻም ቃሌን ታውቀው ዘንድ አለህ፥ ምክሬንም ታስበዋለህ። ምዕራፉን ተመልከት |