ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ትሑት ቢመስልና አንገቱን ቢደፋም፥ ቁጥብነትህን ግፋበት፤ ጥንቃቄም አድርግበት፥ በሱ ዘንድ መስተዋት እንደሚወለውል ሁን፤ ዝገቱም እስከ መጨረሻም እንደማይዘልቅ እወቅ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በተቸገርህም ጊዜ እያመሰገነ ያገለግልሃል፤ ሰውነትህን አጽናት፤ ከእርሱም ተጠበቅ፤ እንደዛገ መስታወት ትሆንበታለህ፤ ፈጽሞም አይችልህም። ምዕራፉን ተመልከት |