ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በማያገባህ ጉዳይ አትከራከር፤ በኃጢአተኞች ፀብ ውስጥ አትግባ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ግዳጅህም ባልሆነ ነገር አትጨነቅ፤ ከኀጢአተኞች ጋርም በፍርድ አትቀመጥ። ምዕራፉን ተመልከት |