ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሰዎች ሲያከብሩህ አትኩራ፤ የእግዚአብሔር ሥራዎች ድንቅ ነገር ግን ለሰዎች ድብቅ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በልብስህ ጌጥ አትታበይ። በከበርህበትም ወራት ራስህን አታኵራ። የእግዚአብሔር ሥራው ልዩ፥ ጥበቡም ከሰው የተሰወረ ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |