ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ባዕድ ሰው ብታስጠጋ ችግር ይፈጥርብሃል፤ ከቤተሰብህም ያለያይሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ባዕድ ሰውን ከአንተ ጋር ብታሳድር ያውክሃል፤ ይወነጅልሃል፥ ከገንዘብህም ይለይሃል። ምዕራፉን ተመልከት |