ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በሞት ጊዜ ለያንዳንዱ ሰው እንደ ሥራው ዋጋውን መክፈል ለእግዚአብሔር ቀላል ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሞት ቀን በእግዚአብሔር ዘንድ ቀሊል ነው፤ ለሰው እንደ ሥራው ዋጋውን ይከፍለዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |