ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 “የሚያስፈልገኝ ነገር ሁሉ አለኝ፤ ከእንግዲህ ወዲህ ምን መከራ ይመጣብኛል?” አትበል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 “እንግዲህስ በቃኝ፥ ከእንግዲህም ወዲያ አልቸገርም” አትበል። ምዕራፉን ተመልከት |