ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የጻድቅ ሰው ዋጋው የእግዚአብሔር ቡራኬ ነው፤ እግዚአብሔር ባንድ ጊዜ ቡራኬውን እንዲያብብ ያደርገዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የእግዚአብሔር በረከት ለጻድቃን ዋጋቸው ናት፥ የጻድቅም በረከቱ ትበዛለች። ምዕራፉን ተመልከት |