ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሰው “ዕረፍት አግኝቻለሁ፤ አሁን ያለኝን እየበላሁ እኖራለሁ” ሲል ምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ አያውቅም፤ ገንዘቡን ለሌሎች ትቶ ይሞታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ያርፍ ዘንድ ተስፋ ባደረገ ጊዜ፥ “እበላለሁ እጠጣለሁ፥ እንግዲህስ ደስ ይለኛል፥ በቃኝም” ባለ ጊዜ፥ የሚሞትባትን ቀን አያውቅም፤ ገንዘቡንም ሁሉ ለባዕድ ትቶ እርሱ ይሞታል። ምዕራፉን ተመልከት |