ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ራሳቸውን ቀና ያደርግላቸዋል፤ ብዙዎች በነሱ ይደነቃሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እግዚአብሔር ግን በመልካም ዐይን ቢያየው ከችግሩ ያነሣዋል። ከፍ ከፍ ያደርገዋል፥ ያከብረዋል፥ ብዙ ሰዎችም ያደንቁታል። ምዕራፉን ተመልከት |