ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አንዳንዶች እርዳታ የሚሹ ደካሞች ናቸው። ንብረት የሌላቸው እና በድኀነት የበለጸጉ ናቸው። እግዚአብሔርም ዐይኑን ወደ እነርሱ ይመልሳል። ከገቡበትም አዘቅት ያወጣቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ደክሞ ሳለም የማይለምን፥ ምንም ማድረግ ሳይችል የሚገዛ አለ፤ ምንም ቢጸና ፈጽሞ የሚቸገር አለ። ምዕራፉን ተመልከት |