ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ልጄ ሆይ ከአቅምህ በላይ ሥራ አታብዛ፤ ፍላጎቶችህ ቢበዙ ስለ እነርሱ ትቸገራለህ፤ ብትሮጥም አትደርስም፤ ብትሸሽም አታመልጥም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልጄ ሆይ፥ ሥራህን አታብዛ፤ ብታበዛ ትከብር ዘንድ አያሠለጥንህምና፤ ብትሮጥ አታመልጥም፥ ብትከተልም አታገኝም። ምዕራፉን ተመልከት |