ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ደሃ በዕውቀቱ፥ ሀብታም በሀብቱ ይከበራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ድሃውን ስለ ጥበቡ ያመሰግኑታል፥ ባለጠጋውን ግን ስለ ባለጠግነቱ ያመሰግኑታል። ምዕራፉን ተመልከት |