ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጥበብን የፈጠራት ጌታ ራሱ ነው፤ ያያትና የመዘናትም እርሱ ነው፤ በሁሉም ሥራዎቹም ላይ አፈሰሳት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እርሱ እግዚአብሔር ሠራት፤ አያት፥ ሰፈራትም። በሥራውም ሁሉ ላይ አሳደራት፤ ምዕራፉን ተመልከት |